LifeWorks ን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

ወደ LifeWorks,ለመግባት መጀመሪያ ድርጅትዎ ወይም መስሪያ ቤትዎ ግብዣ ሊያደርግልዎ ያስፈልጋል። ወይ የድርጅት የተጠቃሚ ስም እና የይለፍቃል ይሰጡዎታል ወይም በራስዎ ኢሜይል አድራሻ መመዝገብ ይችሉ ዘንድ ሊንክ ይልኩልዎታል።

ከዚህ በፊት ተመዝግበው ከሆነ በነጻ የ LifeWorks ሞባይል መተግበሪያ ከ የ Apple App Store ወይም Google Play Store በስማርት ስልክዎ ላይ አውርደው 'ግባ' የሚለውን ጠቅ ማድረግ ይችላሉ። እንደአማራጭ ደግሞ LifeWorksን ድጋፍ በምናደርግላቸው አሳሾች (ፋየርፎክስ፣ ሳፋሪ፣ ጉግል ክሮም ወይም ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 11) ይጎብኙ እና ይግቡ።

የመግቢያ ዝርዝር ወይም ግብዣ እስካሁን ካልደረሶ፣ እባክዎ የሰውሀይል/ጥቅማጥቅም ዲፓርትመንትን ወይም የ LifeWorks አስተዳደርን አግኝተው እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ያረጋግጡ።