ወደ TELUS Health One,ለመግባት መጀመሪያ ድርጅትዎ ወይም መስሪያ ቤትዎ ግብዣ ሊያደርግልዎ ያስፈልጋል። ወይ የድርጅት የተጠቃሚ ስም እና የይለፍቃል ይሰጡዎታል ወይም በራስዎ ኢሜይል አድራሻ መመዝገብ ይችሉ ዘንድ ሊንክ ይልኩልዎታል።
ከዚህ በፊት ተመዝግበው ከሆነ በነጻ የ TELUS Health One ሞባይል መተግበሪያ ከ የ Apple App Store ወይም Google Play Store በስማርት ስልክዎ ላይ አውርደው 'ግባ' የሚለውን ጠቅ ማድረግ ይችላሉ። እንደአማራጭ ደግሞ TELUS Health One ን ድጋፍ በምናደርግላቸው አሳሾች (ፋየርፎክስ፣ ሳፋሪ፣ ጉግል ክሮም ወይም ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 11) ይጎብኙ እና ይግቡ።
የመግቢያ ዝርዝር ወይም ግብዣ እስካሁን ካልደረሶ፣ እባክዎ የሰውሀይል/ጥቅማጥቅም ዲፓርትመንትን ወይም የ TELUS Health One አስተዳደርን አግኝተው እንዴት መመዝገብ እንደሚችሉ ያረጋግጡ።