የይለፍ ቃሌን እንዴት ልለውጥ እችላለሁ?

የይለፍ ቃልዎን ረስተው ከሆነ፣ ‘የይለፍ ቃል ረስቻለሁ’ የሚለውን ከ ይለፍቃል ማተየቢያ ቦታ አጠገብ በ ግባገጽ ላይ ያለውን ጠቅ ያድርጉ። ከዚያም ለ TELUS Health One የተመዘገቡበትን የኢሜይል አድራሻ እንዲያስገቡ ይጠየቃሉ። ከዚያም የይለፍ ቃልዎን ለማዋቀር የሚያስችልዎትን ሊንክ የያዘ ኢሜይል እንልክለዎታለን። ይህንን ጠቅ ሲያደርጉ፣ አዲስ ማያ ይከፍት እና አዲስ የይለፍ ቃልዎን ማስገባት ይችላሉ ማለት ነው።

ወደ TELUS Health One ገብተው ከሆነ ነገር ግን አዲስ የይለፍቃል የሚያስፈልግዎ ከሆነ በ ቅንብሮች እና >፤ የመለያ ቅንብሮች >፤ የይለፍቃል ለውጥ ሊያድሱት ወይምይህንን ሊንክሊከተሉ ይችላሉ። ኢዲስ የይለፍ ቃል ለመፍጠር አሁን ያለውን መጀመሪያ ማረጋገጥ ያስፈልግዎታል።

እባክዎ አዲስ የይለፍ ቃል ቢፈጥሩም እንኳን የድር ማሰሻዎ የድሮውን አስቀምጦት ሊሆን ይችላል። እንደገና ሲገቡ ቀድመው የተጻፉ ማናቸውንም አይነት የይለፍቃሎች ማጠፋትዎን ያረጋግጡ እና አዲሱን የይለፍ ቃል እርሶ እራስዎ ያስገቡ።

እባክዎ ድጋፍ ከምናደርግላቸው አሳሾች ውስጥ እንዱን መጠቀምዎን (ክሮም፣ ፋየርፎክስ፣ ሳፋሪ እና ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 11) እና ማንኛውም የግል እሰሳ አለምበራቱን እርግጠኛ ይሁኑ።